አስቲ አይታችሁ አትለፍኝ ለዩንቨርስቲ ተማሪ የሚሆን ወጪ የሌለው ምርጥ online work ካለ ጠቁሙኝ ምንም ብር የማያስወጣ በቀላሉ የሚሰራ ቢሆን ይመረጣል በቀላሉ ብር ሊገኝበት የሚችልባቸውን መንገዶች አስቲ ንገሩኝ? ፌስቡክ ላይ 215,000+ እና 8ሺ በላይ ሜምበር ያለው ግሩኘ አለኝ። በተጨማሪም ዩቱብ ላይ 1.3k subscribers ያለው የቴክኖሎጂ መረጃ የምለቅበት ዩቱብ ቻናል አለኝ። ለማሳወቅ ያህል ነው እና አስቲ ቢያንስ በሳምንት ቢያንስ 100 ብር የማገኝበትን መንገድ ጠቁሙኝ እኔ ጋርም የተወሰኑ ስራዎች አሉኝ like bitoin mining ነገር ።
Aug 16, 2022English lay endet nh ... i mean speaking?
Aug 17, 2022