ሰላም እንዴት ናችሁ አንድ ግራ የገባኝ ነገር አለ ምን መሰላችሁ በጣም ሲበዛ ዝምተኛ ነኝ የግድ ካልሆነ ከቤት አልወጣም እንዲያውም ለእረፍት ከግቢ ስመለስ ክረምቱን ሙሉ ከቤት አልወጣም የወንድም ሆነ የሴት ጓደኛ የለኝም ብዙ ጊዜ የማሳልፈው መጽሐፍ በማንበብ ነው ኳስ ምናምን ማየት እንኳን አልወድም ብዙ ሰው የተሰበሰቡበት ቦታ ሰላም አይሰጠኝም ፍርሀት እንዳትሉት የምፈራው ነገር የለም የመግባባት ችግር እንዳልለው በሆኑ አጋጣሚዎች ሳወራ ሰዎች ደስተኛ ሆነው ነው የሚያዳምጡት እና አንድ አንድ ሰዎች እንዴት የገቢ የ 5ተኛ ዓመት ተማሪ ሆንክ girlfriend አይኖርክም ይሄ ጤነኝነት አይደለም ይሉኛል እኔ gf ይዤም አላቅም የመያዝ ፍላጎቱም የለኝም እና 🤔 ልክ ናቸው ጤነኛ አይደለሁም እስኪ ሀሳባችሁን አካፍሉኝ
Aug 16, 2022We call it successful life bro u don't need nobody to make u happy if ur happy by ur self thats enough just keep working on ur self believe me
Aug 16, 2022