#relationships
ወድጃታለሁ፡፡ በTgና በስልክ እናወራለን፡፡ ግን የመጀመሪያዬ በመሆኑ፤ ለፍቅረኛ ምን እንደሚባል i don't know.....እስከ ዛሬ Tmro ላይ ደፋ ብዬ ነበር እማሳልፈው፡፡ even በtg እንኳን ሳናግራት የምፅፈው #title ለማግኘት እቸገራለሁ፡፡ ልምዱ ያላችሁ ጀባ በሉኝ እስኪ
Aug 15, 20228 engagements
ወድጃታለሁ፡፡ በTgና በስልክ እናወራለን፡፡ ግን የመጀመሪያዬ በመሆኑ፤ ለፍቅረኛ ምን እንደሚባል i don't know.....እስከ ዛሬ Tmro ላይ ደፋ ብዬ ነበር እማሳልፈው፡፡ even በtg እንኳን ሳናግራት የምፅፈው #title ለማግኘት እቸገራለሁ፡፡ ልምዱ ያላችሁ ጀባ በሉኝ እስኪ
Aug 15, 2022Bruh you're going to hurt that's all I know be ready for it
Aug 16, 2022ነገሮችን ቀለል አድርገህ እያቸው፣ ቃላት እና ምታወራውን ስትመርጥ ነገሮችን ልታበላሽ ትችላለህ፣ ነገሮች ላይ ቀለል ያለ እይታ ይዘህ በቀልድ እያደረክ ይበልጥ ፍቅራቹን ማጠንከር ትችላለህ።
Aug 16, 2022Tmroh lay defa btl yshalkal 😐
Aug 16, 2022Bruh if I can tell you one thing. Meet her in person, then you will know what to do.
Aug 16, 2022አርፈህ ተማር ወንድሜ፣
Aug 17, 2022Jil sew kawek endesu sihon yaw tefabign yalkew negr mejajalun aydel😒
Aug 16, 2022