#religion
ሰላም ሰዎች #የፃድቃኔ_ማርያም ገዳም ከአ/አ ስንት ኪ.ሜ ይርቃል ? በውስጡ #ምን ምንአገልግሎት አለ ? የፀበል ስርዓቱ እንዴት ነው ( የት ሆኖ ነው መፀበል የሚቻለው ?
Aug 15, 20221 engagements
ሰላም ሰዎች #የፃድቃኔ_ማርያም ገዳም ከአ/አ ስንት ኪ.ሜ ይርቃል ? በውስጡ #ምን ምንአገልግሎት አለ ? የፀበል ስርዓቱ እንዴት ነው ( የት ሆኖ ነው መፀበል የሚቻለው ?
Aug 15, 2022በ ግምት እስከ 400KM ይሆናል ፀበል ደሞ አዳራሽ ማረፊያ አለ ተቀምጠህ ነው የምትጠመቀው። ግን ብርዱ ሀይለኛ ስለሆነ ልብስ እና ጋቢ በደንብ ያዝ
Aug 17, 2022