#relationships
ሰላም እንዴት ናችሁ ። ፍቅረኛዬ የምትኖረው ጎንደር ነው እኔ የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነኝ። የምኖረው ደብረማርቆስ ነው። ግን ቤት ነኝ ያለሁት ናፍቃኛለች ወደ እሷ እንዳልሄድ ቤተሰብ ሀርድ ናቸው ።ምን ብዬ ምክንያት ፈጥሬ ልሂድ ምከሩኝ?🙏
Aug 15, 20226 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ ። ፍቅረኛዬ የምትኖረው ጎንደር ነው እኔ የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነኝ። የምኖረው ደብረማርቆስ ነው። ግን ቤት ነኝ ያለሁት ናፍቃኛለች ወደ እሷ እንዳልሄድ ቤተሰብ ሀርድ ናቸው ።ምን ብዬ ምክንያት ፈጥሬ ልሂድ ምከሩኝ?🙏
Aug 15, 2022ግቢ ተማሪ ከሆንክ በትምሮ ማሳበብ ነዋ 🤷🏼♂️ ኧረ ስንት ጨቅ የትምሮ ምክንያት አለ
Aug 16, 2022በትምህርት መቼም እምቢ ስለማይሉ ግቢ ሜካፕ ተጠርተናል ብለክ መሔድ ነዋ😂😜
Aug 16, 2022የኔው ጉድ ነህ??👀🙆🏻♂️😂😂
Aug 16, 2022Guadegnaye tamual belilgn🙄
Aug 16, 2022