PearlBison591142
#religion
ሰላም ሰላም እኔ ምላችሁ ችቦ የሚበራው መቼ ነው የሚካኤል ቀን ነው ወይስ በ13?
Aug 15, 20227 engagements
ሰላም ሰላም እኔ ምላችሁ ችቦ የሚበራው መቼ ነው የሚካኤል ቀን ነው ወይስ በ13?
Aug 15, 2022Be 13 debretabor let
Aug 15, 2022ቤተ ክርስቲያን ትውፊት የሚመክረው ለደብረታቦር ዋዜማ አመሻሽ ላይ ነው ምክንያቱ ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ እና በ13 ማታ ከተደረገ ለ14 እንደታሰበ ስለሚቆጠር ነው በአሉ ደግሞ ደብረታቦር በ13 ስለሆነ ምትመክረው በ12 ቢበራ ነው ብዙዎች እንዳሻቸው ያበራሉ በ13 የሚያበሩ አሉ በ12ትም እንደዛው
Aug 15, 2022Ur right
Aug 16, 2022Be 12 mata lay yberal gn endeye botaw yleyayal be 12 miyabera ale
Aug 15, 2022Be 12 yberal Be 13 demo Debre tabor ykeberal
Aug 15, 2022be 13 obviously
Aug 16, 2022Be 13 new ema
Aug 15, 2022