#relationships ሰላም ሰላም ቤተሰቦቼ አንድ ነገር ላዋያቹማ አሁን የኮሌጅ የመጀመርያ አመት ተማሪ ነኝ።4ኛ ክፍል እያለው አንድ ልጅ ነበር በጣም የምወደው!ብዙ አንቀራረብም ብቻ አንድ ክላስ ነው የተማርነው እና ያኔ ለሡ የነበረኝ ውዴታ አድጎ ወደ ሀይለኛ ፍቅር ተቀይሮብኛል የኔን ለየት የሚያረገው ደግም 5ክፍል ትምርት ቤት ቀይሬ ነበር ከዛ ቡኃላ አይቼውም ስለሱ ሰምቼም አላውቅም ግን በልቤ ውስጥና ፍቅሩ በጣም ስር እየሰደደ መጥቷል ሁሌም በሀሳቤ አለ ሁሌም።ረስቼው አላውቅም።ከ 5ክፍል ቡኃላ አይቼው ባላውቅም በልቤ እሱን ስዬ አስበዋለው።አሁን ላይ ላገኘው ብሞክርም አልቻልኩም አምና ግን ጓደኛ እንደነበረችው ሰምቻለው እሱ ግን እኔ ላይ ምንም ለውጥ አያመጣም።ፈጽሞ እሱን መርሳት ምችልም አይመስለኝም ለራሴም ምነግረው ይሄን ነው ቆይ እስቲ ምን ላርግ እናንተ በኔ ቦታ ብትሆኑ ምን ታረጋላቹ?ይሄ ግን ፍቅር ብቻ ነው????
Aug 15, 2022ሚገርም ነው ይሄን ያክል አለመርሳትሽ ግን እንደምንም አግኚው እና ንገሪው ቀላል አደለም ግን ደሞ ይሄ በባዶ እንዲያልቅ መፍቀድ የለብሽም ማግኘት ምችይበት መንገድ ካለ ማለት ነው አብረሽው ብትኾኝ ደስ ይላል ምናልባት የፈጣሪ ፈቃድ ካገናኛችሁ አይታወቅም ዘለቂ ህይወት ሊኖራችሁ ይችላል ማይሆንም ከሆነ እሱን መርሳት አለብሽ ብዙ የህይወት ምዕራፍ አሉ ሌላም ህይወት አለ
Aug 15, 2022