Selam sewoch Relationship wust sthonu rasachun nw weys yann sew kidmiya yemtsetut? Andand negeroch eyekebedug metu betam Afekrewalehu gn demo andande lerase gize mestet felgalew lemsale be samnt wust 3 ken class aleg lelochun 3 kenoch kesu gar nw masalfew ena ke class smelesm agegewalehu besamnt 5 ken yahl agegewalehu ena yalechg bet yemwlbat ken ehud nat esuanm lbsochen satb mnamn nw besra nw yemasalfat rasen eyetalku nw kebeteseb yemisetegn br endale kesu gar atefawalehu gn lerase betam bzu yemiasfelgug negeroch alu Bet swlm keslke merak efelgalehu gn esu bzu mawrat yfelgal beslk bcha gn yerase gize feleku mn ladrg 🙏Please
Aug 15, 2022የእናንተ ግን Relationship አልመስል አለኝ በሳምንት ስድስት ቀን አንድ ላይ ከርሞ አንዲት እሁድን ለልብስ አጠባ ማዋል ምን የሚሉት ነው 🤔 ለምን ቤት ተከራይታችኹ አንድ ላይ አትኖሩም እሱ ነው የቀራችኹ ( ቅናት ደሞ አይደለም ) ምናለ ተነፋፍቃችኹ ብትገናኙ ? እንደው አትሰላቻቹም ? እንዲ ሆናችኹ እንደው 3 ዓመት ቆዩና ኢዮቤልዩ ብለን እናክብርላችኹ ። ለቆማጣ አንድ ጣት ብርቁ ናት አሉ። ወዲያ አንቺም ትምህርትሽን እሱም ስራውን በአግባቡ እየሰራችኹ እንጂ ሲዞሩ ከርሞ በሰንበት ልብስ አጠባ መግባት ምን የሚሉት ነው። ቆረጥ ብለሽ ዛሬ አልችልም እቤት እንዲ አደርጋለው እንግዳ ይመጣል ምናምን እያልሽ መቅረት ልመጂ ምነው ሲል ግልፁን መናገር ነው። እዚ ቻናል ከገባውና ማየት ከጀመርኩ ግዜ ጀምሮ ግን እንደ Relationship ጥያቄ የሚገርመኝ የለም 😂😂 አሁን አሁን የመጣችኹ ሴቶችማ ምን እንደነካችኹ እግዚአብሔር ይወቀው በጣም #ትወሰልታላችኹ ። (አንቺን አላልኩሽም ) በእውነት ፍቅር ላልጀመሩና ወደ ፍቅር ግንኙነት ላልገቡ ወንድሞቻችኹና እህቶቻችኹ ስትሉ አንዳንድ ጥያቄዎችን ቢቻል ለቅርብ ጓደኛችኹ ከሌላችኹ ደሞ ጥያቄአችኹ በሌላው ላይበአሉታዊ ተጽዕኖን በማያሳድር መለኩ በመጠየቅ ያ ካልሆነም ግዜ ወስዳችኹ ከራሳችኹ እየተማከራችኹ ብትወስኑ መልካም ነው። አለዚያ ግን ሰዎች ፍቅረኛቸውን የትዳር አጋራቸውን እንዳያምኑ በክፉ ተግባራችኹ ያንንም በመግለጻችኹ ከፍተኛ ተጽዕኖን ታሳድራላችኹ። በተለይ የምትመጻደቁበት ሰዎች። እናትዬ አንቺ ግን ለመቀነስ ሞክሪ ፍቅርን ይበልጥ ጣፋጭ የሚያደርገው አንዱ መነፋፈቅ ነው። እንኳን አንድ ሳምንት 30 ቀን አልኖረው።
Aug 15, 2022