Hi beteseboch esti lamakrachuma ከመጀመርያ ፍቅረኛዬ ጋ ከተለያየን አመት ሆኖናል አሁን ሌላ ሪሌሽን ጀምሬያለው በጣምም ደስተኛ ነኝ ሀሳቤ ላይ ያለው የአሁኑ ነው የመጀመርያው ፍቅረኛዬ ትዝ ሲለኝ ግን እንባ እንባ ይለኛል ይናፍቀኛል በጣምም ወደ ውስጤ በደምብ ገብቼ ራሴን ሳስበውም የመጀመሪያዬ ነው ትዝ ሚለኝ የረሳውት መስሎኝ ነበርኮ ግን ደስም ብሎኝ ነበር ግን እሱን ሳስታውስ ርብሽ እላለው ለዚኛው ያለኝ ውዴታ ውዴታ እንጂ ፍቅር አለመሆኑን እስከማምን ድረስ ቆይ አሁንም የመጀመርያዬን ነው ማፈቅረው ነው?ወይስ የመጀመርያ ፍቅር ስለማይረሳ ሌላ ብናፈቅርም አይለቀንም?ወይስ ለአሁኑ ከውዴታ የበለጠ ስሜት የለኝም?ምን ይመስላችኃል ንገሩኝስቲ የአሁኑን እየዋሸው ያለው እየመሰለኝ ነው
Aug 15, 2022😐😐 sijemer yemejemeriyawn wededshew alodedshew mn yeseralshal sijemer maseb rasu yelebshm bka hes ur past አከተመ beka sijemr befitm altesakama so ahunm aginteshew degame betmelesu i will bet aysakam kesetetesh temari enji🙂😳 Siketl ahun ewnet mersat kebdosh nw slalfelegsh nw enji🚶♀ so arfesh mejemeriya move on from ur past
Aug 15, 2022