Hi ባለፈው ሳምንት tv ላይ አይነ ስውር ሴት ባልዋም አይነ ስውር አየን ዛሬም ሌላ ተመሳሳይ ታሪክ አየን እና እንዴት ነው ሚኖሩት ስል የሆነ ሰው ይህ እራስ ወዳድነት ነው አለ ለሚወልዱት ልጅ አያስቡም የአእምሮ ተፅኖው ከባድ እኮ ነው አለ ደነገጥኩ እንግዲህ ፍቅር ነው አልን እሄማ ፍቅር አደለም እራስ ወዳድነት ነው እና እስቲ አስተያየት ስጡ እውነት እራስ ወዳድነት ነው ልንል እንችላለን ለወደፊት ለልጆች አለማሰብ
Aug 14, 2022ይሄን መልስ የመለሰልሽ ሰው ቀሽም ነው። ፍቅርን እና ልጅን መውለድ ለአይናማዎች ብቻ ያደረገው ማን ነው። ስንቱ አይናማ ወላጅስ የልጆቹን አእምሮ ይጎዳ የለ። ልጅ ሚያስፈልገው ፍቅር ብቻ ነው። እነሱ በፍቅር ሊያሳድጉት ከቻሉ አለምን በአብራካቸው በኩል ማየት ይችላሉ።
Aug 15, 2022