#religion
Orthodox negn እንስሳት ሀይማኖት alachew weys yelachewm? Eski bemasreja
Aug 14, 20229 engagements
Orthodox negn እንስሳት ሀይማኖት alachew weys yelachewm? Eski bemasreja
Aug 14, 2022መጀመሪያ ሰው በተግባባ ኑሮ እንስሳ ጋር ሂደን እንወያይበት ነበር😒
Aug 15, 2022ሀይማኖት #ለቅዱሳን አንድ ግዜ የተሰጠ ነው። እንስሳት ሀይማኖት የላቸውም ማለት የፈጠራቸውን አያውቁም ምስጋና አያቀርቡም ማለት ግን አይደለም። አዕዋፋትም አራዊትም እግዚአብሔርን ያመሰግኑታል ይገዙለታል ሲያልፍም ሀይማኖታዊ ተግባራት ሊፈጽሙ ይችላሉ። እንደ መጾም ኪዳን ማድረስ። (ለሁሉም ግን አይደለም)
Aug 15, 2022የላቸውም። የደመ ነፍስ እንሰሳት ስለሆኑ እንደ ሰው ልጅ ሃይማኖት ለነሱ ጥቅም የለውም። አይገረዙም፣ አይጠመቁም፣ ጸሎት አይቆሙም፣ ነፍሳቸውም ለፍርድ አይቀርብም።
Aug 15, 2022የጠየከው ልጅ የቤት ነህ የዱር እንስሳ?
Aug 16, 2022😂😂yelachewim
Aug 15, 2022Yelachewm Haymanot yalachew ftretat 2 bcha nachew enesum Melaekt ena sew nw
Aug 15, 2022Melaekt haymanot yelachewm emnet enjj
Aug 16, 2022Alachew Endewm kesew belay maseb ychlalu they are just playing dumb 🙄
Aug 15, 2022Ante haymanot aleh yelehm? So
Aug 16, 2022