Hi guys 21f campus student... የሆነ ልጅ ነበር እዚው campus ዉስጥ ያወኩት መጀመሪያ ሳየው በጣም ነበር ደስ ያለኝ ለምን እንደሆነ እኔንጃ ከዛ በአይን ብቻ መተያየት ጀመርን ብዙ ጊዜ በሁዋላ ስልኬን በጉአደኛዬ በኩል አግኝቶት በ text ማውራት ጀመርን late night ,cafe ሲሆን, መንገድ ላይ እየሄደ, even class ዉስጥ ሆኖ እናወራ ነበር በ አካል ግን ድንገት ካልሆነ ተገናኝተን አናውቅም.. እንደሚወደኝም ጉአደኞቹ ነግረዉኛል እሱ ግን ቃል አውጥቶ አልነገረኝም ግን ተግባሩ ግልፅ ነበር...... እና long story short አሁን ላይ እየራኩት ነው ምክንያት ተላምጄው እንዳይርቀኝ ስለፈራው :: የ text ብቻ ፍቅር ሆነብኝ አይደውልም ላግኝሽ አይለኝም ግን online ስገባ በጣም ያወራኛል.. ሌሎች እንዲ ሚያረገው ስለሚፈራሽ ነው አሉኝ ግን ምንም አልተዋጠልኝም "እኔ እና አንተ ምንድነን" ብዬ ጠይቄውም ነበር ግን በሥርዓት አይመልስልኝም አይኔን እንኩዋን አያየኝም ለዛ በቃ አሁን ላይ ልርቀው አሰብኩ እና ሀሳባችሁን ስጡኝ እስቲ ምን ላርግ?
Aug 14, 2022I mean that's your decision but it's obvious he's shy
Aug 15, 2022