Brbrgg126
#other
ሰላም እንዴት ናችሁ ጥያቄ ነበረኝ ምን መሰላችሁ ጥያቄዬ እናቴ አርፋለች እና 1 አመት ህኗታል ባንክ ውስጥ የቆጠበችው ገንዘብ ነበር እና እሱን ለመቀበል ምን ያስፈልጋል ፍርድ ቤት ምን ይዤ ልሂድ እና ምን ያህል ጊዜ ይፈጃል ከቻላችሁ ሙሉ ማብራርያ ብትሰጡኝ ደስ ይለኛል plz🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
Aug 14, 20221 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ ጥያቄ ነበረኝ ምን መሰላችሁ ጥያቄዬ እናቴ አርፋለች እና 1 አመት ህኗታል ባንክ ውስጥ የቆጠበችው ገንዘብ ነበር እና እሱን ለመቀበል ምን ያስፈልጋል ፍርድ ቤት ምን ይዤ ልሂድ እና ምን ያህል ጊዜ ይፈጃል ከቻላችሁ ሙሉ ማብራርያ ብትሰጡኝ ደስ ይለኛል plz🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
Aug 14, 2022Bzu gize ayfejm gn mskr ylalu ena sle motew sew Mereja yteykalu ena yhen yahl kebad aydelem esun yzesh bank mehed new
Aug 14, 2022