Selam sewoch nehase 24 debre libanos mehd felge nbr ke nazreth/adama ena metakuy mahber kale senet tmhrt betm bihon ena wagawn🙏
Aug 13, 2022ቅድስት ድንግል ማርያም ሰንበት ትምህርት ቤት የጉዞ መርሐ ግብር አለው እዛ ሄደህ ዋጋውን ጠይቅ
Aug 15, 2022Selam sewoch nehase 24 debre libanos mehd felge nbr ke nazreth/adama ena metakuy mahber kale senet tmhrt betm bihon ena wagawn🙏
Aug 13, 2022ቅድስት ድንግል ማርያም ሰንበት ትምህርት ቤት የጉዞ መርሐ ግብር አለው እዛ ሄደህ ዋጋውን ጠይቅ
Aug 15, 2022Bizu miyazegaj ale demom krbh/sh yehone betekrstian hedeh/sh bteteyku mayazegaj yelem bezih lay kemeteyek ylk betekerstian hedo meteyeku ykelal
Aug 14, 2022yeandandu sw teyake gn🙆♂🤦♂
Aug 14, 2022Mn honk meteyk alchlm sra selemibzabgh zore metyk alchlm lemn gn ጠባብ thonaleh asfteh asb enji gd ante endemtasbw mehon alebet 😏
Aug 15, 2022Welcome
Aug 14, 2022(ኦሪት ዘዳግም ምዕ. 30) ---------- 11፤ እኔ ዛሬ የማዝዝህ ይህች ትእዛዝ ከባድ አይደለችም፥ ከአንተም የራቀች አይደለችም። 12፤ ሰምተን እናደርጋት ዘንድ ስለ እኛ ወደ ሰማይ ወጥቶ እርስዋን የሚያመጣልን ማን ነው? እንዳትል በሰማይ አይደለችም። 13፤ ሰምተን እናደርጋት ዘንድ ስለ እኛ ባሕሩን ተሻግሮ እርስዋን የሚያመጣልን ማን ነው? እንዳትል ከባሕሩ ማዶ አይደለችም። 14፤ ነገር ግን ታደርገው ዘንድ ቃሉ በአፍህና በልብህ ውስጥ ለአንተ እጅግ ቅርብ ነው። 15፤ ተመልከት፤ ዛሬ በፊትህ ሕይወትንና መልካምነትን፥ ሞትንና ክፋትን አኑሬአለሁ። 16፤ በሕይወትም እንድትኖር እንድትባዛም፥ አምላክህም እግዚአብሔር ልትወርሳት በምትገባባት ምድር እንዲባርክህ፥ አምላክህን እግዚአብሔርን ትወድድ ዘንድ፥ በመንገዱም ትሄድ ዘንድ ትእዛዙንና ሥርዓቱን ፍርዱንም ትጠብቅ ዘንድ ዛሬ እኔ አዝዝሃለሁ። 17፤ ልብህ ግን ቢስት አንተም ባትሰማ፥ ብትታለልም፥ ለሌሎችም አማልክት ብትሰግድ ብታመልካቸውም፥ 18፤ ፈጽማችሁ እንድትጠፉ እኔ ዛሬ እነግራችኋለሁ፤ ዮርዳኖስን ተሻግረህ ትወርሳት ዘንድ በምትገባባት ምድር ዘመናችሁን አታስረዝሙም። Libanos mnamn mehed aytebekbishm geta kirb nw...hiwet yemihonishn mirechi kalun le hiwetish anbibi
Aug 14, 2022