Hey pepla👍 i wanna have a gf i'm too shy 19yo boy endet arge shynet alfe mejenjen mnamn?
Aug 13, 2022You should Work on yourself... Confidenceህን የሚገነቡ ነገሮችን ማዘውተር እራስህን ማሻሻል እና መለወጥ ይኖርብካል ...ገና እኮ ነክ ለrelationship ያው ጓደኞቼ ይዘው እኔ ሳሊዝ ምናምን ብለክ እራስህን stress ውስጥ ካልከተትከው በስተቀር ገና ነክ.... አሁን እራስክን develop የምታደርግበት እድሜ ላይ ነክ ከዛ በኋላ በራሱ ጊዜ ይመጣል በየቅደም ተከተሉ....
Aug 14, 2022