ሰላም እንዴት ናችሁ 🙋♂ ለስፖርተኞች ነው ጥያቄው... ቀጭን ሰው ለመወፈር ጅም ቤት ሲሰራ ትንሽ ብረት ነው ወይስ ትልቅ ብረት ማንሳት ያለበት? ለምን? አመሰግናለሁ🙏
Aug 13, 2022አነስተኛ ብረቶችን ነው ማንሳት ያለበት።
Aug 14, 2022ሰላም እንዴት ናችሁ 🙋♂ ለስፖርተኞች ነው ጥያቄው... ቀጭን ሰው ለመወፈር ጅም ቤት ሲሰራ ትንሽ ብረት ነው ወይስ ትልቅ ብረት ማንሳት ያለበት? ለምን? አመሰግናለሁ🙏
Aug 13, 2022አነስተኛ ብረቶችን ነው ማንሳት ያለበት።
Aug 14, 2022consistency የሚሉት ወደው አይለም ምንም ሆነ ምን ለውጥ እስክታይ ድረስ ስፖርት መስራትህን አታቁም/ከሰማሁት ግን ጡንቻ gain ለማድረግ heavy weights ይመከራሉ
Aug 13, 2022The whole point in your exercise should be to induce failure. so the preferable way should be to increase your time under tension while using small dumbells (barbells) you can use big ones to but since you tire out easy you might give up before reaching failure and also using heavy weights while still being amateur leads to many complications.
Aug 13, 2022Tnsh bret cz tlk kanesa yiseberal sewyew😂😂
Aug 14, 2022Kanesa?🤔
Aug 14, 2022Instructor mikr miteyk alebet ke aqmu belay yehone biret meshkem tru aydelem letena gudat alew
Aug 13, 2022Lederet kehone it must be heavy
Aug 13, 2022OK lelelas?
Aug 13, 2022Le gain be 12-15 rep betam midekmh mesrat eskematchl dres mehon alebet If u can do 20 kelohal If u cant upto 12 kebdohal so kens
Aug 19, 2022No በቀላል ክብደት መስራት ያለብህ ስታሟሙቅ ብቻ ነው . ግን ይሔ ማለት ከአቅምህ በላይ አንሳ ማለት አይደለም , ስታነሳው ከበድ ያለ ሆኖ ግን ለሰውነትህ ምቹ የሆነ ማለትም እስከ 7 -8 rep ድረስ ብዙም ሳትጨነቅ ምትሰራው ቢሆን አሪፍ ነው concepቱ weight gain ለማድረግ ከበድ ያለ መሆን አለበት ግን ደሞ ስትሰራው ገና ከመጀመርያው እየተንቀጠቀጥክ or በስትክክል እንኳን curl እንኳ ማድረግ እሲኪያቅትህ ከሆነ ደሞ የራሱ ሌላ ችግር አለው
Aug 15, 2022