ቀልድ ታበዛለህ ቁምነገር ነገር የለህም አለችኝ አዲሷ gfዴ ሁሌ ቁም ነገር ማዉራት አይሰለችም ? ደሞስ ካልቀለድን ከሰላምታ ዉጪ በ ስልክ እና በቻት ምን ልናወራ እንችላለን ግራ ገባኝ። እስቲ ሀሳባችሁን አካፍሉኝ
Aug 12, 2022Selemitleflef nw mesilgn esua emitawera gize atsetatim enditawra malet nw
Aug 13, 2022ቀልድ ታበዛለህ ቁምነገር ነገር የለህም አለችኝ አዲሷ gfዴ ሁሌ ቁም ነገር ማዉራት አይሰለችም ? ደሞስ ካልቀለድን ከሰላምታ ዉጪ በ ስልክ እና በቻት ምን ልናወራ እንችላለን ግራ ገባኝ። እስቲ ሀሳባችሁን አካፍሉኝ
Aug 12, 2022Selemitleflef nw mesilgn esua emitawera gize atsetatim enditawra malet nw
Aug 13, 2022ወንድሜ! እኛን በጥያቄ ከምታጨናንቀን እና ቀልድህን ከምታበዛ በአካል ስትገናኙ ወደ ፊት ምን ዓይነት ሰው ለመሆን እያሰብክ እንደሆነ፣ ያንን ሰው ለመሆን ደግሞ አሁን እያደረከው ያለኸውን ጥረት፣ ከእርሷ ጋር ባላችሁ የፍቅር ግንኙነት ደግሞ ልታሳኩት ምታስበውን ነገር፣ ስለ ቤተሰብ፣ ስለ ገንዘብ ማግኛ የቢዝነስ ሃሳቦች፣ መጽሐፍ ስለማንበብ እና የመሳሰሉት ነገሮች አውራት፡፡ እንደውም በቀጣይ ስትገናኙ አንድ መጽሐፍ ግዛላትና እንድታነበው በስጦታ ስጣት፤ ቀደም ብለህ ግን አንብበው። ከዚያም ይሄን መጽሐፍ በጣም ነው የወደድኩት ብለሃት ትንሽ ስለመጽሐፉ ታሪክ አውራት እናም እንድታነበው አድርግ። የጋራ ነገር እንዲኖራችሁ intentionally አድርግ።
Aug 13, 2022mayhon tyake teykeh zmbla endtawera madreg new eko bro... chikoch enesun endiyaweru karekachew kumnegeregna neh new miluk
Aug 13, 2022Ewnet new Set sibeza gomen teneza endemibalew hulu😁 keldm sibeza endezaw new...hulun beagbabu ena bemetenu sihon new arif. Lemsale zare ketewat jemrek eskemata bemtawerubet seat beonlinem hone beslk keld bcha kehone yiselechal . biyans letewesene gize kum neger ltawera yigebal (kum neger yemiwera ketefas kalkegn ewnetm ante keld tabezalek😁)
Aug 13, 2022Endesu ltl yemtchlew keldeh kalasakat new just a guess
Aug 13, 2022Bidat!
Aug 14, 2022