Hey guys hw r u all doin am well alhmdulillah I just wanna ask a question but pls try to answer positively as much u can I was in relation abt to hv nikah we was together for year but selamta hula tebablen anawkm and bzu gze angnagnm before he was student and nw he hv work alhmdulillah le family ngryachew blogn nbr at the 1st u knw aydle mnm alnbrwm mnamn bla alfekdechm nbr mom best mekra asamnkwat and tnsh tetalan lesu sl bzu chance asalfe nbr even I start a process with him wede wuchi gn ahun isu ttognal betam kebad feeling wst new yelawt weallahi
Aug 12, 2022ሲመስለኝ ጥያቄሽ እኔ ይሄን ሁሉ እየሆንኩለት እንዴት ይተወኛል? ነው አደል? ይህ ከሆነ ጥያቄሽ እሱ ላንቺ የነበረው የፍቅር ልክ ምን ድረስ ነበረ የሚለው ላይ መሰለኝ ቁም ነገሩ ያለው። አንቺ በምትፈልጊው ልክ ይፈልግሽ ከነበረ አልተወሽም ለሆነ ጊዜ ያክል የሆነ ቦታ በሃሳብ ሄዶ ነው። ይመለሳል። ነገር ግን ካንቺ ባነሰ እና አልባክን ያሉትን ቀናቶችን ለማባካን ከሆነ ካንቺ ጋር የነበረው መሄዱ ላንቺ መልካም ነገርን ብቻ ነው ይዞልሽ የመጣው። መመለሱንም መጠበቅ አያስፈልግሽም። እንዲ አድርጌለት bla bla የምትዘረዝሪያቸው ነገሮች ነጌ ከእሱ ለመቀበል ፈልገሽ የሰጠሺው አደረግሺው ከዛ ይልቅ በመሃላቹ ለተፈጠረው የፍቅር ስሜት አንዱ አካል መሆኑን አስቢና ስለራስሽ መልካም አፍቃሪነት እያሰብሽ ከላይ ባልኩሽ በሁለቱ ምርጫዎች ላይ ብታተኩሪ የሚሻል ይመስለኛል።
Aug 13, 2022