Selam le Orthodox emnet tektayoch tiyake nberebgn Deacon miyagbaw Dingle yehonch set new Ene degmo masturbate adrgyalew gwadegnaye deacon new ena Enen magebat endmiflg negregn Esun magebat echlalew?
Aug 12, 2022እህቴ ትቺያለሽ ሲጀመር እንደዚ ዓይነት ጥያቄ ለካህናት ኣባቶች እንጂ ለማንም ሰው ኣይጠየቅም የመሰላቸው ሚነግሩሽ። ዋናው ንስሓኣባትሽ ንገሪያቸው ሂወትሽ ኣስተካኪይ የካህን ሚስት መሆን ትልቅ ዋጋ ያስከፍላል። ስርዓቱ የጠበቀ የንስሓ የቅዱስ ቁርባን መጽሓፍ ቅዱስ የማንበብ እና የሆነ የበጎ ስራ መስራት። እና ከሁሉ በላይ ለሁሉም ሰው በፍቅር፡መኖር ኣለብሽ።በኣጭሩ ኡነተኛ ክርስትያን ለመሆን ሞክሪ። ሌላ እምብርሃን ታግዝሽ ኣይዞሽ እህቴ ኣትፍሪ። ንስሓ የማይደመሠው ሓጢኣት የለም።
Aug 13, 2022