selam... Protestant endtmelsulign felge new ክርሰቶስ yegl adagn new emtlut keyet amttachhut new endezih emil Bible lay eko yelem ?
Aug 12, 2022መዳን እኮ በግል አብ አንተን የሚውቅህ በክርስቶስ በኩል እንጅ በሀይማኖት አደለም ስለዚህ ቡድን ብሎ ነገር የለም አንተም መዳንንን ከፈለግ በልጁ ማመን አለብህ(ክርስቶስን እንደ ግል አዳኝ አርገህ መቀበል)ማለት ነው ከዚያ በቀር የመዳን መንገድ የለም! እና የክርስቶስን መንገድ የሚቃወም ነው ያልክው ምኑን ነው?
Aug 13, 2022