Helu1633
#religion
ሰላም የ AAE ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ እኔ ምለው ምህላ ማድረስ ምን ማለት ? ምህላ እራሱ ምን ማለት ነው ? እንዴትስ ነው ምህላ ምናደረሰው እና በፆም ወቅትስ ብቻ ነው ምህላ የሚደረስ ? በጣም አመሰግናለሁ ስለትብብራችሁ ከዚህ ጋር የተያያዙ ነገሮችም ብታቂያቸው ብላችሁ ምታስቡትም ካለ ጨምራችሁ ብታስረዱኝ አመሰግናለሁ 🙏
Aug 12, 20222 engagements