Shuuuuuuuuuu763
#other
እባካቹሁ guys ወንድሜ በ laboratory የካቲት ላይ ነው ከባህር ዳር university የተመረቀው እናም ስራ ይፈልጋል አዲስ አበባ ላይ ስራውን ማግኘት የምትችሉ ወይም ሆስፒታል ያላችሁ ብቻ የምትችሉ ብትተባበሩን ደብረዘይትም ቢሆን ይችላል ያለነው እኔና እሱ ብቻ ነን ማንም የለንም እሱ የሰው ፊት እያየ ነው የሚያስተምረኝ ስራ የለውም እንደዛም ሆኖ ምንም እንዳይጎልብኝ ይጥራል በዚህ ሁሉም ውስጥ እንኳን በጣም ጎበዝ ተማሪ ነው የላይሰንስ ፍቃድ COC እራሱ እሪፍ ውጤት አምጥቶ ነው ያለፈው እባካችሁ ተባበሩን እሱን ላለማስቸገር እያልኩኝ ያልሆኑ ሀሳቦችን እያሰብኩ ነው Please Tnx 2 much!!!!!
Aug 11, 20223 engagements