#entertainment
Selam guys ነገ ጥዎት ላይ አብርሆት ላይብረሪ ጋር ፎቶ መነሳት ፈልጌ ነበር እና እዛ ፎቶ የሚያነሳ camera man አገኛለው?
Aug 10, 20225 engagements
Selam guys ነገ ጥዎት ላይ አብርሆት ላይብረሪ ጋር ፎቶ መነሳት ፈልጌ ነበር እና እዛ ፎቶ የሚያነሳ camera man አገኛለው?
Aug 10, 2022😂 ዘንድሮም እዛ ላይብረሪ ጋር ፎቶ እየተነሳችሁ ነው?
Aug 11, 2022Mnew university negn beleh alamnem silu fam pic lelekelachew new😂
Aug 11, 2022እሱ ነገር ላይብረሪ አደል እንዴ?🤔ወይስ ስቱዲዮም አለው
Aug 11, 2022ለመታወቅያ ፈልገ ነው
Aug 15, 2022Ante mehaym denez demo atafrm , ayy ychi hager , meri hzbun ymeslal malet eko yhe new 🤦♂️
Aug 11, 2022