#education
ሠላም ሠዎች እንዴት ናችሁ እኔ የምላቹ በአሁኑ የ12ኛ ክፍል ውጤት ስንት የሚሆን ይመስላቹሀል? ወደ 1 ሚሊየን የሚጠጋ ተፈታኝ ተማሪ በዩኒቨርስት ከክልሉ ውጪ በ12 Code ይፈተናል ተብሎል so ይሄንንም ከግምት ውስጥ አስገቡት
Aug 10, 202215 engagements
ሠላም ሠዎች እንዴት ናችሁ እኔ የምላቹ በአሁኑ የ12ኛ ክፍል ውጤት ስንት የሚሆን ይመስላቹሀል? ወደ 1 ሚሊየን የሚጠጋ ተፈታኝ ተማሪ በዩኒቨርስት ከክልሉ ውጪ በ12 Code ይፈተናል ተብሎል so ይሄንንም ከግምት ውስጥ አስገቡት
Aug 10, 2022የሚያልፈው የባለስልጣን ልጅ,ዘመድ, ብርሃኑ ነጋ የሚያቁት እና ዘመዶቹ, ትምህርት ሚንስተር ሚሰሩ ሰራተኞች ልጆች ብቻ ነው ሌላው የለም😂
Aug 11, 2022Sile malefya wutet atchenek isu betemari scale(bametawu wutet mesrat nw yemiselaw)wanaw nger kerash yemitebkewun yakil mesrat nw.Don't be confused brother 🙏
Aug 11, 2022Atfra kaltekoreje abzagnaw ztet nw social ke 330 mechem aybeltm natural dmo 420
Aug 11, 2022325 -350
Aug 11, 2022