#relationships
#relationships ሰላም ጓደኞቼ ምን መሰላቹ ፍቅረኛ ነበረኝ ከልጁ ጋ 9 ወራችን ነው እና መጀመርያ በጣም ጥሩ ነበርን እየቆየ ግን ፀባዩ ተቀየረ እና ችግሩን አይነግረኝም በጣም ቅናት ነበረበት ከዛ ተጣላን ግን ከወር ቦሀላ ታረቅን አሁን ሲፈልግ ነው ሚደውለው ቴክስትም ሚልከው ሲፈልግ ነው እና በቃ እንለያይ ስለው አይተወኝም ስፈልገው ደሞ አይፈልገኝም እኔ በጣም እየተረበሽኩ ነው ትምርት መማር ራሱ አልቻልኩም ምን ትመክሩኛላቹ
Aug 10, 20225 engagements