ሰላም እንዴት ናችሁ እስቲ አንድ ነገር ላማክራችሁ እኔ 20 አመቴ ነው። አና አንድ ነገር ገረመኝ ከኔ የሚያንሱ ማለትም ሁሉም የሰፈራችን ልጆች በመሉ ማለት ይቻላል በጣም በሚገርም ሁኔታ ከኪሳቸው ብር አይጠፋም እኔ ግን አምስት ሳንቲም የለኝም ማለት ይቻላል።የኔ እኩያዎች ቢያንስ በሳምንት አንዴ ወደ ካፌ እና መጠጥ ቤት ይሄዳሉ ሊዝናኑ። እና እኔም የገረመኝ ነገር ብሩን ከየት እያመጡት ነው ሚስጥሩ ምንድን ነው እኔ ምንም እየገባኝ አደለም አስቲ የምታቁት ሚስጥር ካለ አካፍሉኝ በተለይ በቀላሉ ብር ሊገኝበት የሚችልባቸውን መንገዶች አስቲ ንገሩኝ?
Aug 10, 2022Endene mels lemayet yegeba😂😁😁😂
Aug 11, 2022