RustOwl16202
#business
ሰላም እኔ 19 አመቴ ነው ።እና ከራሴም ከቤተሰብም ያጠራቀምኩት 10,000 ብር አለኝ እና በዚህ ብር ቋሚ ነገር ማድረግ ፈልጌ ለምሳሌ አክስዮን ልገዛ ነበር እና አዋጭ ነው ብላችሁ የገዛችሁ በመሸጥ ላይ ያለ አክስዮን የምታውቁ ከሆነ ንገሩኝ በተጨማሪም የገዛችሁ Ashewa technology ወይም purpose black የቱ ይሻለኛል?
Aug 10, 20221 engagements