ሰዎች አንድ ጥያቄ ነበረኝ please ስለጨነቀኝ ነው ምን መሰላችሁ ሴት ልጅ free ሆና ስታወራኝ ወይም ስትቀርበኝ ወይም በአጭር አማረኛ (ስትፈጥንብኝ) በጣም ነው የሚያቅለሸልሸኝ ሁላ 2 ደቂቃ ከቆየሁ ያስመልሰኛል አብረን walk ስናረግ እራሱ በጣም ነው የሚያቅለሸልሸኝ ለምሳሌ እንገናኝ ልትለኝ ስትደውል ራሱ በጣም ሆዴ ይረበሻል ያቅለሸልሸኛል ጨንቆኝ ሳይሆን በቃ እንዲሁ በተለይ ምግብ በልቼ ከሆነ በቃ 1 ደቂቃ ቆሜ ማውራት አልችልም ቁጭ ብዬ ሳወራ እንደውም ትንሽ ይሻላል እባካችሁ ምን ትመክሩኛላችሁ እኔ ፈልጌ እሷ ጋር ስሄድ ብቻ ነው የማያመኝ እና ልጅቷ በጣም አይን አፋር ከሆነች ብቻ አያመኝም እድሜዬ 19 ነው hospital እንዳልሄድ እንኳን ምን ብዬ ነው የማወራው......
Aug 10, 2022Makleshlesh abezah ergizina new ende
Aug 10, 2022