yttttt1409
#religion
ሰላም ቤተሰቦች ይሄ ጥያቄ ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ነው .....ለምንድን ነው የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሞትሽ በጥር እርገትሽ በነሃሴ የሚባለው
Aug 10, 20228 engagements
ሰላም ቤተሰቦች ይሄ ጥያቄ ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ነው .....ለምንድን ነው የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሞትሽ በጥር እርገትሽ በነሃሴ የሚባለው
Aug 10, 2022ጥር 21 የአሟሟቷ ቀን ነው። ነሐሴ ቀብሯና በ16ኛው ቀን ትንሳኤ ወዕርገቷ ነው።
Aug 10, 2022Eizh lay mikinatun magnet tchilaleh.
Aug 10, 2022Gizew yehe yemingrebet ena yemisbkebet yemibrarabet gize selhone akrabiyak wedalew betkrestiyan hedek tekeklagn melsun tagegnalek
Aug 10, 2022