#religion
ሰላም ኢትዮጵያዊያን #አደሬ_ኪዳነምህረት_ገዳምን የሚያውቅ አለ ? እስኪ ተባበሩኝ ። #ከአዲስ_አበባ 65 ኪ.ሜ ርቀት ወደ #ደብረብርሃን በሚወስደው መስመር ዓሌርቱ ከሚባል ቦታ የሚገኝ ገዳም እንደሆነ አውቃለሁ ። ከቦታው ግን እንዴት መሄድ እንዳለብኝ አላውቅም ። የምታውቁ ሰዎች ተባበሩኝ ። አመሰግናለሁ !!!
Aug 10, 20222 engagements
ሰላም ኢትዮጵያዊያን #አደሬ_ኪዳነምህረት_ገዳምን የሚያውቅ አለ ? እስኪ ተባበሩኝ ። #ከአዲስ_አበባ 65 ኪ.ሜ ርቀት ወደ #ደብረብርሃን በሚወስደው መስመር ዓሌርቱ ከሚባል ቦታ የሚገኝ ገዳም እንደሆነ አውቃለሁ ። ከቦታው ግን እንዴት መሄድ እንዳለብኝ አላውቅም ። የምታውቁ ሰዎች ተባበሩኝ ። አመሰግናለሁ !!!
Aug 10, 2022ere normal new ke menaherya sendafa wey aleltu bleh tesafer wey ke sendafa tagegnalh
Aug 10, 2022Kelal nw man menahiriya lamberet yalew ga meteh allltu bleh meselegn tesafr yekerewn eziyaw teyk menahiriya derseh
Aug 10, 2022