#sexual
ሰዋች እኔ ሴጋ ከሚያደርጉት አንዱ ሰዉ ነኝ ግን የወደፊት የ sex ህይወቴ ላይ ችግር እንደሚያመጣ አይቻለዉ ማለትም በቃ ቶሎ እረጫለዉ ግን ይሄንን ማስተካከል ፈልጋለው ገና 19 ዐመቴ ነው ለማስተካከል ጊዜ ይኖረኛል መፍትሄዉን አዋዩኝ እባካችሁ🙏🙏🙏
Aug 10, 20223 engagements
ሰዋች እኔ ሴጋ ከሚያደርጉት አንዱ ሰዉ ነኝ ግን የወደፊት የ sex ህይወቴ ላይ ችግር እንደሚያመጣ አይቻለዉ ማለትም በቃ ቶሎ እረጫለዉ ግን ይሄንን ማስተካከል ፈልጋለው ገና 19 ዐመቴ ነው ለማስተካከል ጊዜ ይኖረኛል መፍትሄዉን አዋዩኝ እባካችሁ🙏🙏🙏
Aug 10, 2022ወሲብ ቀስቃሽ ነገሮችን አትመልከት በቃ Like Sex Videos ምናምን በተረፈ ዕድሜክ ገና ስለሆነ ሁሉም ነገር ይስተካከላል ስፖርት እና ቤ/ቲያን መሄድክን አትርሳ ህይወት ያኔ ጣፋጭ ትሆንልካለች ነገ ሳትል አሁን ጀምር እና ይሄን ነገር ገላግለውና እፎይ በል
Aug 10, 2022አመሰግናለዉ ወንድሜ ይሄ ለኔ ከምታስበዉ በላይ አስፈላጊ ነዉ የሚያበረታኝ ነገር ነዉ የነገርከኝ ለኔ ትልቅ ዋጋ አለዉ አመሰግናለዉ
Aug 10, 2022Bro stop masturbating and go to hospital because masturbationist need a psychiatrist you need to do what the doctor told you.never masturbate again, be religious
Aug 10, 2022