#other
ፓስፖርት ተመዝግቤ አሻራ ሰጥቼ ከ አንድ ወር በኋላ ልደታ ፓስታ ቤት ውስድ ብለውኝ ነበር ግን በስልክ የሚልኩት መልእክት እስከ አሁን አልደረሰኝም አንድ ወር አልፉኛል ምን ማድረግ ነው ያለብኝ ????
Aug 09, 20222 engagements
ፓስፖርት ተመዝግቤ አሻራ ሰጥቼ ከ አንድ ወር በኋላ ልደታ ፓስታ ቤት ውስድ ብለውኝ ነበር ግን በስልክ የሚልኩት መልእክት እስከ አሁን አልደረሰኝም አንድ ወር አልፉኛል ምን ማድረግ ነው ያለብኝ ????
Aug 09, 2022Egnam passport laemawtat sayhon sem lemaskeyr bcha 1wer blewen heden sentyka hew gena nw blw degami le 15ken ketro yazuln yante demo ende adis slhone gna yakoyubhal eza hedh betykachw selfu betam bzu nw edlhn mokr
Aug 10, 2022አንድ ወር ካለፈህ ሂድ እና ጠይቃቸው ! Text ለሁሉም አይልኩም ! ዝም ብለሀ ህ ወረቀትህን ይዘህ ሂድ
Aug 10, 2022