LitheShark86100
#other
ሰላም እንዴት ናቹ ? እኔ ምለው ከዚ በፊት አባ ዘወንጌል የሚባሉ አባት የተናገሩት ትንቢት እየተፈፀመ ነው እና ግን ከዚ በኋላስ ያለው ነገር እንዴት ይመስላችኋል ሁሉም ነገር ውጥንቅጡ እየወጣ ነው በበኩሌ በየቀኑ እየፈራው ነው የመኖር ተስፋዬ እየጠፋ ነው ስሜቱ እኔጋ ብቻ ነው??
Aug 09, 20224 engagements
ሰላም እንዴት ናቹ ? እኔ ምለው ከዚ በፊት አባ ዘወንጌል የሚባሉ አባት የተናገሩት ትንቢት እየተፈፀመ ነው እና ግን ከዚ በኋላስ ያለው ነገር እንዴት ይመስላችኋል ሁሉም ነገር ውጥንቅጡ እየወጣ ነው በበኩሌ በየቀኑ እየፈራው ነው የመኖር ተስፋዬ እየጠፋ ነው ስሜቱ እኔጋ ብቻ ነው??
Aug 09, 2022Niseha gba tseliy tinbit hulum ayfetsemim fetarin kelemenew me'atun liyaskerlin ychilal
Aug 10, 2022Ante/anchi gar bchama adelem.. bzuw neger sitay eko chgr bcha new .. gn niseha kehebah ketemelsn mekeyeru aykerm
Aug 10, 2022Be niseha, be tsom ena be tselot ye nenewe hizeboch limetabachew keneberew mekera lidenu chelewal. Egizabher egnan ykr lemalet sebeb new mifelgew. Be 1 leb honen yan madreg new
Aug 10, 2022Min yasferal mnm ayasferam eko hulachinm enmotalen ya nw beka👐
Aug 10, 2022