Period simeta btm yamegnal ena sex bareg himemu yitefal wys lewit ayinorewm am v sewoch gn betaregi yetewishal yelugnal
Aug 09, 2022እስከማውቀው ድረስ ፔሬድ ሲመጣ ሀሉም በሚባል ደረጃ አብዛኛዎቹ ሴቶች ያማቸዋል ... Sex የማድረግ ያለማድረግ ጉዳይ አይመስለኝም ። ይኽን የመከረሽ ወይ ድንግላናዋን ያጣች ሴት ጓደኛሽ ነች ወይም ድንግልናሽን ሊያፍስ የቋመጠ ወንድ ነው 🤷🏼♂️ ... ማንንም አትስሚ እቴ diamondሽን ጠበቅ አድርገሽ ያዢ 😉
Aug 10, 2022