እንደ ሁል ጊዜው ዛሬም ምክራችሁን ፈለጋ መጣሁ ።ነገሩ እንዲህ ነው ስመኝ ትባላለች በልጅነቷ አግብታ አንድ ልጅ ወልዳለች ነገር ግን ባሏ ጋር ከተለያዩ 10 ዓመት ሞልቷቸዋል 29 ዓመቷ ነው ዛሬ። ይህ በዚህ እንዳለ ከ4 ዐመት በፊት እኔ ጋር ተዋወቅን ብሎም ቅልጥ ወዳለ ፍቅር ገባን በጣም ወደድኳት እርሷም እንደዛው ግን አሁን ለልጄ ስል የቀድሞ ባሌ ጋር ልታረቅ ነው አለችኝ። ያልጠበኩት ዱብዳ ገጠመኝ ሁሉም ነገር አስጠላኝ ምን ባደርግ ይሻለኛል ሀሳብ ስጦኝ እባካችሁ ሰው እንዴት በዚህ ደረጃ ራሱን እስኪያጣ ሊያፈቅር ይችላል?
Aug 09, 2022Lemn smuan ezih titeksalek
Aug 09, 2022