Abud120
#other
ህገ ወጥ የዉጭ ሀገር ዜጎችን ህጋዊ ለማድረግ በተጀመረዉ ምዝገባ ሂደት ላይ ምዝገባው በእነዚህ ጣቢያዎች እየተካሄደ ነው በኢዲስ አበባ ባሉ 121 የመመዝገቢያ ጣቢያዎችና ፒያሳ የሚገአው የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ናቸው። - በፊንፊኔ ዙሪያ የኦሮሚያ ልዩ ዞን ከተሞች፡- ገላን፣ ዱከም፣ ለገጣፎ፣ ሱሉልታ፣ ቡራዩ፣ ሆለታ እና ሰበታ እንዲሁም ቢሾፍቱ ከተማ ወሳኝ ኩነት ምዝገባ ፅ/ቤቶች በመከናወን ላይ ይገኛል የ አዲስ አበባውን ከ ፒያሳ ጥቁር አንበሳ እና 4ኪሎ ውጪ ያሉትን ከየት ላውቅ እና ላገኝ እችላለው please help me እንዲሁም የሰበታውን ትክክለኛ አድራሻ ከስልክ ቁጥር ጋር please 6 ቀን ነው የቀረኝ please
Aug 09, 20223 engagements