#business
ጤና ይስጥልኝ ! የህግ ባለሞያ ወይም ባንክ/ብድር ላይ ወይም መንገድ ትራንስፖርት ውስጥ የሚሰራ ባለሞያ ካለ እንዲተባበረኝ በአክብሮት እጠይቃለሁ። ጥያቄዬ፦ 👉 በባንክ ዕዳ ያለበት ተሽከርካሪ ለመግዛት አስቤ ነበር፥ሆኖም ተሽከርካሪውን ከሌላ ክልል ወደ ሌላ ክልል ወስጄ ነው የምሰራበት ።እናም ብድር/ዕዳውን ያልጨረሰን ተሽከርካሪ ታርጋ መቀየር እችላለሁ ወይሰ አልችልም ? ይህን ጥያቄ የሚመልስ መመሪያ የሚያውቅ ሰው ካለ ቢያብራሩልኝ ምስጋናየ የላቀ ነው።
Aug 08, 20222 engagements