Gurangur-25
#relationships
ምን መሰላችሁ አንድ ልጅ አለች የማውቃት betting ቤት ቆራጭ ናት ማለቴ ታውቁት እንድሆን እንጃ ግን virtual ውሻ እና ፈረስ ቁማር እዛ ነው ምሰራው እና እሷን ለማየት ስመላለስ ቁማሩ ሱስ ሆነብኝ እና ምን ላርግ ቁማሩን መተው ፈልጋለው ግን ከተውኩ እሷን አላያትም ግራ ገባኝ ወገኖቼ
Aug 08, 20225 engagements
ምን መሰላችሁ አንድ ልጅ አለች የማውቃት betting ቤት ቆራጭ ናት ማለቴ ታውቁት እንድሆን እንጃ ግን virtual ውሻ እና ፈረስ ቁማር እዛ ነው ምሰራው እና እሷን ለማየት ስመላለስ ቁማሩ ሱስ ሆነብኝ እና ምን ላርግ ቁማሩን መተው ፈልጋለው ግን ከተውኩ እሷን አላያትም ግራ ገባኝ ወገኖቼ
Aug 08, 2022Tenkreh srana esua miserabetn drjt gzaw
Aug 09, 2022ህንድ ፊልም መሰለሽ እንዴ man 😂
Aug 09, 2022Tawkuat endehone enja yelal ende😁 bro ahun eko Ethiopia wust kolo honowal betting bet
Aug 09, 2022lezi new pool bet ena kumar bet set miyaregut experimentu sertual ahun ante telewet ena atgid
Aug 09, 2022እግርህ ድርሽ አይበል ራስህን አሳምንና ጥፍት በል ፤ ቤቲንግ ቤት ፣ ጌም ዞን ፣ ፑል ቤት ምናምን አውቀው ነው በርድ በርድ ቺኮችን ሚያስቀምጡት !
Aug 09, 2022