ሰላም በፍቅር ግንኙነት አብረን 4 ወር ቆይተናል ከዛ በፊት ደሞ ወደ 3 ወር ገደማ ጉዋደኞች ነበርን ፍቅር ግንኙነት ውስጥ ሳንገባ::ዛሬ በስልክ እያወራን ሴት ነሽ ከኔ የተሻለ ካገኘሽ ሕጂ አለኝ. አንተስ ስለው ለኔ አይሰራም ካንቺ የተሻለ የለም አለኝ. በዚህም ተናደድኩ እሄዳለሁ አልኩት. መናደዴ ምክንያታዊ ነኝ? ካልሆንኩ አርሙኝ የመጀመሪያው አይደለም ሕጂ ሲለኝ ከዚህም በፊት እኔ አልይዝሽም መሄድ ከፈለግሽ ሕጂ ብሎኝ ያውቃል.
Aug 08, 2022u are my world eyalesh new eko, or yhone pickup line neger anbebo tergum tesasto new y wend lij mekera beza😭 0987654321 bezu sew yhe selkesh eyemeselew new
Aug 09, 2022