Guys push up mesrat alcelm 1 rasu alseram btam yekbdenal mn madrg alebn
Aug 08, 2022ምን መሰለህ ችግሩ ከእጅህ ነው እጅህ መጠንከር አለበት በጠዋት ትነሳና ዝም ብለህ ሞክር በደምብ ሞክር ፍላጎት ካለህ ትጥራለህ በትክክል 3 ከሰራህ ቀስ እያልክ 5...7..10..ትሰራለህ እና ዳምቤል ሞክር ጋሴ,እንቅልፍ,ቅባት ያለውና ስኳር አስወግድ
Aug 09, 2022