ሰላም እንዴት ናችሁ አንድ ጥያቄ ነበረኝ እባካችሁ የምታውቁ መልሱልኝ አንድ ልጅ አለኝ ከወለድኩት አንድ ወር ሆኖኛል እና ከልጄ አባት ጋር አብረን የነበርነው በጓደኝነት ነበር ልጄን እንዳረገዝኩ ስነግረው ካደ እና አሁን እሱን መክሰስ ፈልጌ ነበር ልጄን ለብቻዬ ማሳደግ አልቻልኩም ማወቅ የምፈልገው ክስ እንዴት መጀመር እንዳለብኝ እና ምን አይነት መፍትሄ ላገኝ እንደምችል አጠቃላይ መረጃ ነው የምታውቁ እባካችሁ ንገሩኝ
Aug 08, 2022Ketita fird bet hiji ena setoch ena hitsanat biro ale...yalewun neger asrejachew benetsa berasachew tebeka casun yiyizulishal
Aug 08, 2022