የምኖረው አ.አ አማኑኤል ቤተክርስቲያን አካባቢ ነው(መሳለሚያ) ንሰሐ መግባት ፈልጌ ነበር ግን እንዴት የንሰሐ አባት መያዝ እንዳለብኝ አላቅም እና እዛው አካባቢ የምትኖሩ ሰዎች ከ ካህን ጋር ብታገናኙኝ ስል እጠይቃለሁ
Aug 08, 2022ወንድሜ የምን የንስሐ አባት ነው? It's just a term created by Orthodoxs and Catholics to hear your deepest sins, lol. Just confess to God.
Aug 08, 2022