ለኦርቶዶክሳውያን አንድ ሰው ሲፀልይ ወደ ምስራቅ መዞር አለበት? ለምን? ወደሌላ አቅጣጫ ቢዞርስ?
Aug 08, 2022ወደምስራቅ ዙራችሁ ፀልዩ ሲባል አቅጣጫውን ብቻ አይደለም። ወደ ቅድስት ድንግል ማርያም ና ወደ ቅድስት ቤተ ክርሰቲያን ዙራችሁ ፀልዩ ማለት ነው እንጅ። ምክንያቱም ፀሀይ ከምስራቅ አቅጣጫ እንደሚወጣሁሉ አማናዊ ፀሐይ ኢየሱስ ክርስቶስ የወጣባት(የተወለደባት) ምስራቅ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ነች። ለበለጠ መረጃ መፅሐፍትን አንብቡ መምህራንን ጠይቁ
Aug 08, 2022