ሰላም .... ፍቅረኛዬ እንጋባ እያለችኝ ነው:: እኔ ደግሞ ላገባት እፈልጋለሁ ግን የሰርግ ድግስ አልፈልግም:: ለምን መሰላችሁ ዘመድ እና ጓደኛ የለኝም እናቴ ብቻ ናት እሷም የብቸኝነት ህይወት ነው የምትኖረው ከምታቃቸው ሰዎችንም ከአንገት በላይ የሆነ ግንኙነት ነው ያላት:: ሰርግ ቢደግስ ብጠራ ብጠራ በኔ በኩል 5 ሰው ቢሆን ነው:: የምኖርበት አካባቢ ደግሞ ከድሮ ጀምሮ ማህበራዊ ህይወት የለም:: ሰርጉ ቢደገስ የሷ ቤተሰቦች ብቻሆነው እናቴን ይደብራታል ብዬ አስባለሁ እኔም በጣም እየደበረኝ ነው:: እኔ ያሰብኩት ቤተሰብ ብቻ ትንሽዬ ድግስ ነው? ልክ ነኝ አይደል?
Aug 07, 2022Er misetehnma endaykefat yemr egia eyalen sew yelgim atebel fua yale serg azegaj egia ye AAE guadgiochh enmetalehalen😊
Aug 07, 2022