ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ እኔ አለሁ ፈጣሪ ይመስገን የ አስራ ሁለተኛ ክፍል የዘንድሮ ተፈታኝ ነኝ እና አስቲ ምክር ስጡኝ ማለት እኔ የምፈልገው ማለፍ ብቻ አደለም 550+ ማምጣት ነው። ግን በ Model exam ላይ mathematics እና physics ላይ ውጤቴ በጣም ዝቅ ብሎ በጣም ተናድጃለሁ እና እስቲ በቀጣይ የተሻለ ውጤት አንዳመጣ የተወሰነ ምክር ለግሱኝ መፅሀፍ የሚረዳኝ ከሆነ ካላችሁ ላኩልኝ በተረፈ በቀጣይ ቀናት ምን ምን ላድርግ እስከ ማትሪክ ምን ምን አላድርግ ? አመሰግናለሁ 😍
Aug 07, 2022Yeteleye ngr ylm u just read and practice different questions day and night beteley tyake mesrat is the best way to get good so degagmeh sra le maths royal le physics demo YouTube tetekem
Aug 08, 2022