ከልጅቷ ጋ የተዋወቅነው ከ 7 አመታት በፊት ነው መጀመሪያ ኖርማል ጓደኛ ነበርን ግን እኔ እንደዛ መቀጠል አልቻልኩም በ ጊዜው በጣም ነበር ያፈቀርኳት እናም ጥያቄየን አቀረብኩላት መጀመሪያ አልተስማማችም ነበር እኔም ፍቅረኛየ ካልሆንሽ በምንም ታአምር በ ጓደኝነት አብረን አንቀጥልም አልኳት ከዛም ፍቅር ሳይዛት እሺ አለችኝ እየወደደችኝ ሄደች በቃ በጣም ፍቅር ያዛት ከ እኔ እና የሆነ ጊዜ ወደ ሌላ ሀገር ሄዳ ነበር በዛ መሀል የሆነች ልጅ ተዋወኩ እና ቺት አረኩባት በዛላይ እንለያይ ከዚህ በሁዋላ ከ አንቺ ጋ መቀጠል አልፈልግም አልኩአት ለምን አለች አልፈልግሽም አልኳት እናጰብዙጊዜ ተጣልተን ታርቀናል ግን በ አሁኑ አምርራለች ምን ላድርግ እሷን ማጣት አልፈልግም በጣም የተለየች ሴት ናት ይሄንን ሁሉ ክፉ ነገር አድርጌባት አንድም ቀን መጥፎ ነገር ተናግራኝ አታቅም ነበር በቃ ለኔ በጣም ጥሩ ሴት ናት እንደ እሷ የምትወደኝ ሴት መቼም ማግኘት አልችልም እንደገና የኔ እንዴት ላድርጋት? ምን ትመክሩኛላችሁ
Aug 07, 2022ቺት ስታደርግ ይሄ ነገሯ አልታየህም ነበር ደፋር ባይሆን ምትወዳት ከሆነ ተዋት በቃ።
Aug 07, 2022