#education 1st year 1st semester chershalehu Ena math C Nw yemtabgn second semester Yan ashashye Yemfelgew department lemegbat Kebad adrgobgnal. Eski Course Add and drop slemibalew ngr Negerugn I have no idea about It. MN badereg yishalegnal?
Aug 06, 2022ብሮ ጊቢ ስትኖር በቻልከዉ መጠን ከAdd And Drop ራቅ። የመጨረሻ ተጋድለህ F ላለማምጣት ስራ። የጊቢን ህይወት አስቀያሚ ሚያረገዉ Add And Drop ነዉ። ከባቾችህ ተማሪዎች ጋር አብሮ መሄድ ይናፍቅሀል። አንዴ ከሲኒየር ሌላ ጊዜ ከጁኒየሮች ጋር ሌላ ጊዜ ደሞ ከባቾችህ ጋር እያልክ ነዉ የምትማረዉ። ተማሪ ቶሎ መግባባት የማትችል ከሆነ ከ3ቱ ባቾች ጋር ሁሌ እንደ አዲስ ተማሪ ብቻህን ነዉ ህይወቱን የምትጋፈጠዉ። አንዳንዴ ተያያዥ ኮርሶች ሲኖሩ ደሞ አንተ አድ የምታረገዉ በአሁኑ ሴሚስተር አይሰጥም ትባልና ኮርሶቹን ገፍተዉ ገፍተዉ አንተ በዚህ ዓመት እመረቃለሁ ስትል በሚቀጥለዉ አመት ና ለዚህ አመት የሚፈቀደዉ የክሬዲት መጠን ይሄ ነዉ ይሉሀል። እኔ ሰቃይ ተማሪ አልነበርኩም ግን Add And Drop ጋር ደርሼ አላዉቅም። አሁን ወጥረህ ስራ ቀሪዎቹን አመታት እንድትዝናና።
Aug 20, 2022