#other
ሰላም ሰላም ዛሬ የምጠይቃችሁ የጋራ መኖሪያ ቤት ወይም ኮንዶሚኒየም እጣ ወቶላችሁ ቁልፎን ለመረከብ የምትከፍሉት የገንዘብ መጠን ስንት ነው? ለ እስቴዲዮም ስንት ነው ክፍያ የሚጠይቁት? መረጃዎች ያለው ሰው ንገሩኝ እስኪ🙏 አመሰግናለው🙏
Aug 06, 20226 engagements
ሰላም ሰላም ዛሬ የምጠይቃችሁ የጋራ መኖሪያ ቤት ወይም ኮንዶሚኒየም እጣ ወቶላችሁ ቁልፎን ለመረከብ የምትከፍሉት የገንዘብ መጠን ስንት ነው? ለ እስቴዲዮም ስንት ነው ክፍያ የሚጠይቁት? መረጃዎች ያለው ሰው ንገሩኝ እስኪ🙏 አመሰግናለው🙏
Aug 06, 202220% for 20/80 40% for 40/60
Aug 07, 2022Yemin stadium new
Aug 07, 2022ከታች ያሉ የመጀመሪያ ቤቶች ናቸው
Aug 07, 2022