yttttt1409
#religion
ሰላም ቤተሰቦች ይሄ ጥያቄ ለኦርቶዶክስ እህት ወንድሞች ነው። መዝሙረ ዳዊት ማንበብ እፈልጋለሁ ከየት ጀምሮ ላንብብ በየቀኑ ለማንበብ ወይም ለመፀለይ አመሰግናለሁ
Aug 06, 20224 engagements
ሰላም ቤተሰቦች ይሄ ጥያቄ ለኦርቶዶክስ እህት ወንድሞች ነው። መዝሙረ ዳዊት ማንበብ እፈልጋለሁ ከየት ጀምሮ ላንብብ በየቀኑ ለማንበብ ወይም ለመፀለይ አመሰግናለሁ
Aug 06, 2022በዚህ መሰረት መፀለይ ትችላለህ ስለፀሎት ስግደትና የአምልኮት ህይወት @bemaleda_neku ላይ ታገኛለክ በርታ!!
Aug 06, 2022Ke mraf 1 jemreh ychalkewn yahl eyetslyk mehed tchlaleh
Aug 06, 2022daily ke wudase mariyam buhala 3 mieraf manbeb tichilaleh,1-3,4-6......eyaderek
Aug 07, 2022Mezmur 50 ena 90
Aug 07, 2022