hi.. Ye hawassa university 2tegna amet temari negn.. andit konjo lij wededikugn... betam nw mitamirew . Ene degmo yesua tekarani.. mn yimeslal yemibal sew negn..... ahun nenager kemichilew belag ye ayin fikr ligedilegn nw.. gn lemanager confidence ataw.. mkniayatum alamirm.... Ebakachu hulachum hasab situgn specially konjo setoch endene ayinet sew biwedachu mn tilalachu? pls pls i need to get out of this mood...
Aug 06, 2022ብር ከያዝክ በቂ ነው እኮ ብሮ ብር ከሌለህ ቆንጆ ሆንክም አልሆንክ ፍቅር ላንተ ተረተረት ነው ሴቶች ኪስህን እንጂ መልክህን አደለም የሚወዱት ወንድ ልጅ ከጉማሬ መለስ ካለ በቂ ነው ይባልም የለ 😉 እና ምን ልልህ ፈልጌ ነው መጀመሪያ ኪስህን ሙላ ብር ሳይኖርህ ፍቅር ብለህ አትጃጃል ሲቀጥል እዚ ቻናል ቦት ላይ ቆንጆ ሴት የለችም 😏 ነኝ ካልሽ አደለሽም በአናትሽ ተተከዪ 👎🍻
Aug 06, 2022